Home page

Welcome to the Kebron International Church

The Kebron International Church primarily serves the Ethiopian and Eritrean community and other members of the international community in Orange County and Southern California. We rejoice that our message of God’s grace has blessed our international community. The Grace of God, expressed most fully in Jesus Christ, blesses us so that we become greater than we could ever be imagined.

ወደ ኬብሮን አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን እንኳን ደህና መጡ።

ኬብሮን አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን በቀዳሚነት በኦሬንጅ ካውንቲ ካሊፎርንያ አካባቢ የሚገኙ ሀበሾችን በወንጌል ለመድረስና፤ ሁለንተናዊ አገልግሎት ለመስጠት የተመሰረተች ቤተ ክርስቲያን ናት። ቤተክርቲያኒቱ የዲዝኒ ላንድ ማዕከል በሆነችው አነሐይም ከተማ ዳውንታውን አካባቢ የምትገኝ ሲሆን ለጉብኝት ወደ ከተማዋ ጎራ ካሉ አብረውን ጌታን ሊያመልኩ የሚችሉባት አለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን ነች። የፀሎት ርዕስ፤ ጥያቄ ወይም የቤተ ክርስቲያኒቱን ፓስተር ለማግኘት ከፈለጉ በዚሁ ድረ ገፅ በሚገኙት አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ። አስታውሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትና ዛሬም እስከዘላለም ያው ነው።

Service time:

Friday  6:00pm-8:00pm
Sunday 4:00pm- 6:00pm

Image result for St Michael's Episcopal Church Anaheim CA